ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 36                                               

ፀፓ

ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" ጸ ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።

                                               

ፈፍ

ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ ፈፍ ወይም አፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው።

                                               

ማሪዮ

ማሪዮ የኒንተንዶ ቪዲዮ ጌሞች ተከታታይ ነው። ዶክተር ማሪዮ 1990 እ.ኤ.አ የዮሺ ታሪክ 1998 እ.ኤ.አ ሱፐር ፐይፐር ማሪዮ 2007 እ.ኤ.አ ዮሺ ተች አንድ ጎ 2005 እ.ኤ.አ ሱፐር ማሪዮ 64 1996 እ.ኤ.አ ሱፐር ማሪዮ ሜከር 2015 እ.ኤ.አ ፐይፐር ማሪዮ 2000 እ.ኤ.አ ንዩ ሱፐር ማሪዮ ብሮስ 2 2012 እ.ኤ.አ ማሪዮ ፐይንት 1992 እ.ኤ.አ ማሪዮ ሱፐርስታር ቤስባል 20 ...

                                               

ማሽ (የቴሌቪዥን ትርዒት)

ማሽ ከ1964 ዓም ጀምሮ እስከ 1975 ዓም ድረስ በአሜሪካ ቴሌቪዥን ላይ የታየ አስቂኝ ተከታታይ ፊልም ነበረ። በትርዒቱ ጊዜውና ሥፍራው በኮርያ ጦርነት ውስጥ እየሆነ የአሜሪካ ሥራዊት ሕክምና ክፍል ያሳያል። የኮርያ ጦርነት እራሱ ለ፫ አመት ብቻ ሲፈጅ፣ ትርዒቱ በጣም ስለ ተወደደ በቴሌቪዥን ላይ ለአስራ አንድ አመታት ቆየ። አርእስቱም በእንግሊዝኛ M*A*S*H* ወይም ሞባይል አርሚ ሰርጂ ...

                                               

ሜጋ ማን

                                               

ምን ልታዘዝ?

ምን ልታዘዝ? ከEyoha TV ከሚያዝያ 9 ቀን 2010 ዓም ጀምሮ በዩቱብ የሚወጣ ደስ የሚል አስቂኝና አሪፍ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ፊልም ነው። "ምን ልታዘዝ?" በማለት አቶ ጋሽ አያልቅበት፣ ዕድል፣ ደግ ሰው፣ የንጉሥነሽና ባሪስታው ዳኒ እንዲሁም ቋሚ ደንበኞች እንደ ዶኒስ፣ ሱዳንና ልጥ ከመሣቅ ጋር ያቀርባሉ።

                                               

ቤን 10

                                               

ቶም እና ጄሪ

ቶም አንድ ጄሪ የአሜሪካ ተከታታይ ካርቶኖች ከዊሊያም ሐና እና ጆሴፍ ባርባራ ነው። ስለ ድመት እና ትንሽ አይጥ ነው። 1943: The Yankee Doodle Mouse 1944: Mouse Trouble 1945: Quiet Please! 1946: The Cat Concerto 1948: The Little Orphan 1952: The Two Mouseketeers 1953: Johann Mouse የቴሌቪዥን ተ ...

                                               

ዋንፒስ

                                               

ዘ ስሊስታክ ጎድ

ዘ ስሊስታክ ጎድ በመስከረም ፬ ቀን 1967 ዓም ቅዳሜ ጥዋት የተሠራጨ ትርዒት ሲሆን በተከታታይ ፊልም ላንድ ኦቭ ዘ ሎስት ፩ኛው ምዕራፍ ፪ኛው ትርዒት ነበር። በፊልሙ ልቦለድ ውስጥ፣ ሦስት ጀብደኞች ተጓዦች፣ አንድ አባትና ሁለት ልጆቹ በምስጢርም ሆነ በተዓምር በፍጹም ወደ ሌላ ዓለም ወይም ፈለክ ደርሰዋል። በዚሁም ዓለም ሌሎች ፍጡሮች አሉ። "ፐኩኒ" የተባለ ጦጣ ወይም ሰው መሳይ ዝርያ ...

                                               

ዘ በገሉዝ

                                               

ዘንዶኳስ

                                               

ዶክቶር ሁ

                                               

ጋርፊልድ

ይሄ መጣጥፍ ስለ አሜሪካዊ ካርቱን ድመት ነው። ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት፣ ጄምስ ጋርፊልድ ይዩ። ጋርፊልድ የኮሚክስ ተከታታይ እና የቴሌቪዥን ተከታታዮች ስለ የብርቱካናማ ድመት ነው። ከ2004 እ.ኤ.አ እና ከ2007 እ.ኤ.አ ሁለት ፊልሞች ነበሩ።

                                               

ፓክ-ማን

                                               

ፖከሞን

                                               

ሼክስፒር

ዊሊያም ሼክስፒር በብዙወች ዘንድ ታላቁ የእንግሊዝኛ ጸሃፊ ተብሎ የሚገመት በእንግሊዝ አገር የኖረ ገጣሚ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ድራማ አዘጋጅ ነበር። አብዛኛው ተውኔቶቹ ትራጄዲንና ታሪክን የተመረኮዙ ነበሩ። የኮሜዲ ጽሁፎችንም አቅርቧል። የግጥሞቹና ተውኔቶቹ አንኳር ሃሳቦች የሚያጠነጥኑት የፍቅር፣ ቅናት፣ ንዴትና መሰል ጠንካራ ስሜት ያለው ሰው ስለመሆን ናቸው። ሼክስፒር ጽሁፎቹን የመዘገባቸው በ ...

                                               

ራዲዮ

ራዲዮ ሞገዶችን በመከርከም መልዕክት ከቦታ ቦታ የሚተላለፍበት ቴክኖሎጂ ነው። ራዲዮ ሞገድ የብርሃን አይነት ሞገድ ሲሆን ልዩነቱ የራዲዩ ሞገድ የብርሃንን ያኽል አይርገበገብም። የራዲዮ ሞገድ በአየርም ሆነ በወና ውስጥ የሚጓዘው የኤሌክትሪክ መስኩን በማርገብገብና ሞገድ በመፍጠር ነው። ይህን ሞገድ ባህርዩን በዘዴ በመቀየር መልዕክት እንዲያዝል ተደርጎ ይላካል። ለምሳሌ የራዲዮ ሞገዱን ቁመት ...

                                               

ቁመት መከርከም

ቁመት መከርከም, ወይም በ ምህጻረ ቃል AM መልዕክትን በራዲዮ ሞገድ ለመላክ የሚያገለግል በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው። ይህ መልዕክትን የመላኪያ መንገድ ለረጀም ርቀት ግንኙነት ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ከመሬት ከባቢ አየር ላይ በመንጠር ለብዙ ርቀት መጓዝ ይችላልና። ቁመት እዚህ ላይ የአንድን ሞገድ ቁመት ይወክላል። ተሸካሚው ሞገድ ራዲዮ ሞገድ ላይ የድምፅ ሞገድ በመጫን የተሸካሚው ሞገድ ቁመት ይ ...

                                               

አዲስ መዝናኛ

አዲስ መዝናኛ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር መገናኛ ብዙሐን ኤጀንሲ ስር በኤፍ ኤም 96.3 ሬዲዮ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ3፡00 እስከ 6፡00 በተለይ በመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂ ዙሪያ የተቀነባበሩ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ትንታኔዎችን ከሃገር ውስጥና ከውጭ ሙዚቃዎች ጋር አዋህዶ የሚያቀርብ በኢሉዥን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች እየተዘጋጀ የሚቀርብ የመረጃ ሰጭ መዝናኛ ፕሮግራም ነው። አዲ ...

                                               

ክሪስታል ራዲዮ

የ ክሪስታል ራዲዮ የሚሰኘው ከሁሉ በላይ በጣም ቀላል ራዲዮ ተቀባይ ሲሆን፣ በድሮው የራድዮ ዘመን ታዋቂነት ያገኘ ነበር። ክሪስታል ራዲዮ ባትሪም ሆነ ሌላ የኤሌክትሪክ ኃይል አይፈልግም። ይልቁኑ ከሚተላለፍ የራዲዮ ሞገድ አቅም በመውሰድ በራሱ ይሰራል። ለዚህ ተግባር ሲባል ክሪስታል ራዲዮ ረጅም የሽቦ አንቴና ይፈልጋል። ክሪስታል መባሉ ድሮ ይሰራበት ከነበርው ወሳኝ ክሪስታል ጋሌና የተባለ ...

                                               

ድግግሞሽ መከርከም

ድግግሞሽ መከርከም ማለቱ የተሸካሚ ሞገድን ድግግሞሽ በመለዋወጥ አንድን መልዕክት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚተላለፍበት መንገድ ነው። በቴሌኮሚዩኒኬሽን እና በራዲዮ ስርጭት ስራ ላይ ጠቀሜታ አለው። የድግግሞሽ ክርክም ስርጭት ከቁመተ ክርክም ስርጭት በተሻለ መልኩ የድምፅን ጥራት ጠብቆ ይተላልፋል፣ ስለሆነም ብዙ ጊዜ የራዲዮ ጣቢያወች የዘፈን ጣቢያቸውን በFM ሲያስተላልፉ ይደመጣሉ። ነገር ...

                                               

ጉልየልሞ ማርኮኒ

                                               

ኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራ

ኤሌክትሪክ ምድጃ፡ እራስህ ስራ እንዴት አንድ ሰው በቀላሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ምድጃ በመስራት ከእንጨት ለቀማ እና ክሰል ማክስል ውጭ በኤሌክትሪክ ምግብ መስሪያ እንደሚሰራ የሚያሳይ ነው። ማናቸውም የ እራስህ ስራ ተግባራት በሚያውቅ ሰው ቁጥጥር ስር የሚሰሩ እንጂ እንዲሁ ያለእውቀት እንዲሰሩ ክልክል ነው። በተለይ ማናቸውም የኤሌክትሪክ እቃወች በከፍተኛ ጥንቃቄ መሰራት ይገባቸዋል። በጣም ...

                                               

ክብሪት

ክብሪት እሳትን በፈለግነው ጊዜ ለማግኘት የሚጠቅመን መሳሪያ ነው። ሁለት የክብሪት ዓይነቶች ሲኖሩ አንደኛው ደህንነት ክብሪት ሲባል እሳት የሚፈጥረው ለዚሁ ተግባር ብቻ ተብሎ ከተሰራ ገጽ ላይ ሲጫር ነው። ሁለተኛው አይነት ሁሉ ቦታ ጫሪ ሲባል የትም ሸካራ ቦታ ላይ ሲጫር ቦግ ብሎ ይቃጠላል። የክብሪት እራስ ድሮ ከድኝ የሚሰራ የነበር ሲሆን አሁን ግን ከፎስፎረስ ወይም P 4 S 3 ፎስፎረስ ...

                                               

የቤት ዕቃ አቀማመጥ

የቤት እቃ አቀማመጥ ፩. የክፍልወ ዋና አትኩረት ከሆነው ለምሳሌ እሳት ማንደጃ፣ ወይም ቴሌቪዥን ወይም መስኮት ለፊት ትልቁን መቀመጫ ብዙ ጊዜ ሶፋ በሳሎንወ ወይም ትልቁን መመገቢያ ጠረጴዛ በመመገቢያ ክፍልወ ወይም ደግሞ መኝታወን ከመኝታወ ክፍልው ያስቀምጡ። ፪. ቀጥሎ ሌሎች መቀመጫወችን ብዙ ጊዜ ወምበሮች ወይም ደግሞ ላቭ ሲት በ90 0 ከትልቁ እቃወ አጠገብ ያስቀምጡ። ፫. እኒህ እቃወች ...

                                               

ገመድ

ገመድ የሰለሉ ስንጥርጣሪዎች በተለያየ መንገድ ተፈትለው የሚዘጋጅ ርዝመት ያለው ነገር ነው። ጥሩ የልጠጣዊ ጥንካሬ ያለው ቢሆንም፤ በጭሞቃዊ ጥንካሬ በኩል ግን ደካማ ነው። እነዚህ ሁለት ባህሪያት የሚያመለክቱትም ገመድ ለመጎተት እንጂ ለመግፋት እንደማያገለግል ነው።

                                               

ሽጉጥ

ሽጉጥ በአንድ እጅ ብቻ ሊተኮስ የሚችል የጠመንጃ አይነት ነው። ሁለተኛው እጅ ድጋፍ ሊሰጥ ይችላል ወይንም ሌላ ተግባር ላይ ሊሰማራ ይችላል። የሽጉጥ አይነቶች ብዙ ቢሆንም ጥንታዊው ሽጉጥ ግን በ ቻያኖች የተሰራው ትንሹ በእጅ የሚተኮስ መድፍ ነበር። ጥይት ይጎርስና እሳት የጋመ ክብሪት ከበስተጀርባው በተሰራ ቀዳዳ አሾልቆ ውስጥ ያለን ባሩድ ሲነካ ይተኩሳል። ቃታ የሚባለው ክፍል ከመጠን በፍ ...

                                               

የእጅ መድፍ

የእጅ መድፍ ከሁሉ ጠብመንጃ አይነቶች አስቀድሞ የተፈጠረው ሲሆን የጠመንጃና የመድፎች ሁሉ አባት ሊባል ይችላል። መጀመርያው የእጅ መድፍ የተሠራው 1120 ዓ.ም. አካባቢ በቻይና አገር ነበር። ባሩድ በቻይና ተገኝቶ ጥቅሙ እንደ የጦርነት መሣርያ በ1036 ዓም ዉጂንግ ዞንግያው በተባለ ጽሑፍ ተጻፈ። ከዚህም በፊት የእሳት ፍላጻ ከ896 ዓ.ም. ጀምሮ፣ የነበልባል ጦር ከ950 ዓ.ም. ግድም ባ ...

                                               

ጠመንጃ

                                               

ኤሌክትሪክ መስክ

የ ኤሌክትሪክ መስክ በኤሌክትሪክ ቻርጅ ዙሪያ ወይንም ከጊዜ አንጻር በሚለዋወጥ የመግነጢስ መስክ ዙሪያ የሚገኝ የጉልበት መስክ ነው። q1, q2, q3. የተሰኙ ቻርጆችን ያቀፈ የቻርጅ ስርዓት ቢሰጥና እና እያንዳንዳቸው ቻርጆች እርስ በርሳቸው የሚያሳርፉትን ጫና ሳይሆን ከውጭ በሚመጣ እንግዳ ቻርጅላይ የሚያሳርፉትን ጫና ለማስላት የሚጠቅም አይነተኛ መንገድ ነው። ይህንም የሚያረገው በእያንዳ ...

                                               

ኤሌክትሪክ ፍሰት

በአንዲት ኢምንት ስፋት d A {\displaystyle d\mathbf {A} } ባላት ገጽታ ውስጥ የሚገኝ ኢምንት ፍሰት d Φ E {\displaystyle d\Phi _{E}\,} እንዲህ ይቀመራል፦ d Φ E = E ⋅ d A {\displaystyle d\Phi _{E}=\mathbf {E} \cdot d\mathbf {A} } E በዛች ገጽታ ውስጥ የሚያልፍ የኤሌክትሪክ መስክ ነው። ዶት ፕሮደክት⋅ {\d ...

                                               

የኤሌክትሪክ እምቅ

የኤሌክትሪክ እምቅ አንድ የኤሌክትሪክ መስክ በተንሰራፋበት ኅዋ ነጥቦች ላይ ያለው እምቅ አቅም ነው። ስለሆነም ከኤሌክትርክ እምቅ አቅም ጋር ይለያያል፣ ምክንያቱም የኤሌክትሪክ እምቅ አቅም የሚለካው አንድ ቻርጅ በአንድ የኤሌክትሪክ መስክ ውስጥ ባለው አቀማመጥ ምክንያት የሚፈጠር ነውና። በሌላ አነጋገር ኤሌክትሪክ እምቅ የመስክ ባህርይ ሲሆን፣ ኤሌክትሪክ እምቅ አቅም ደግሞ በመስክ ውስጥ ያ ...

                                               

ያሁ

ያሁ በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የያሁ ኢ-ሜይል፣ ያሁ ዌብሳይት ማውጫ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከስታንፎርድ በተመረቁት ዴቪድ ፊሎ እና ጄሪ ያንግ በጃንዩዌሪ 1994 እ.ኤ.አ. ነው የተመሠረተው። የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሰኒቬል፥ ካሊፎርኒያ ይገኛል። እንደ አሌክሳ ኢንተርኔት እና ኔትክራፍት ዓይነት የኢንተርኔት አጠቃቀምን የሚመዘግቡ ድር ...

                                               

ጉግል

ጉግል እያደገ ሲመጣ ትልቅ ውድድር እየሳበ ይመጣል። አንድ ምሳሌ በጉግል እና ማይክሮሶፍት መሀል ነው። ማይክሮሶፍት ኤምኤስኤን ሰርች የሚባለውን የፍለጋ አገልግሎት በየጊዜው እየለወጠ ከጉግል ጋር የተወዳዳሪ ቦታ እንዲይዝ ይሞክራል። ከዚህም በላይ ሁለቱ ድርጅቶች አንድአይነት አገልግሎቶችን ማቅረብ ጀምረዋል። ጉግል gbrowser.com የሚለውን የዌብ አድራሻ ስላስመዘገበ የራሱን የዌብ መቃኛ ...

                                               

ጉግል ዜና

ጉግል ዜና በኮምፒዩተር ዜናዎችን የሚያቀርብ አገልግሎት ነው። ባለቤቱ ጉግል ድርጅት ነው። የዜና ዌብሣይቱ በአፕሪል 2002 እ.ኤ.አ. የቤታ ለቀቃ ሆኖ ነው የወጣው። በዌብሳይቱ የሚቀርቡት ዜናዎች እንዳሉ በኮምፕዩተር የሚመረጡ እና የሚደራጁ ሲሆን ምንም አይነት የሰው ግንኙነት የለም። አገልግሎቱ በአንድ ቋንቋ ውስጥ በ30 ቀናት ውስጥ የወጡ ዜናዎችን ያቀርባል። በእንግሊዝኛው ዕትም ውስጥ ...

                                               

ጉግል ፍለጋ

                                               

ሕገ መንግሥት

                                               

የመዲና ሕገ መንግሥት

የመዲና ሕገ መንግሥት በነቢዩ ሙሐማድ በመዲና በ614 ዓም የፈጠረው ሕገ መንግሥት ሲሆን እስከ 653 ዓም የራሺዱን ኻሊፋት መሠረት ሰነድ ነበር። በአንዳንድ ምንጭ ዘንድ ይህ ሰነድ የዓለም መጀመርያው ሕገ መንግሥት ቢባልም ይህ ስኅተት ነው፤ የሕገ መንግሥት ታሪክ ይዩ። ፴፱. አይሁዶች በአማኞች ጎን እየታገሉ ለጦርነቱ ድርሻቸውን ይከፍላሉ። = #፳፭ በማዳግም ፳፬. ስለ ማንኛውን ነገር ስት ...

                                               

የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ

የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሚገዙበት ዘመን ቁጥር ይወስናል። እሱ "ማንም ሰው ለፕሬዚዳንት ማዕረግ ከሁለት ጊዜ በላይ አይመረጥም፤ ከሌላ ፕሬዚዳንት ዘመን ከ2 አመት በላይ የጨረሰ ሰውም ከ1 ጊዜ በላይ አይመረጥም" የሚለው የአሜሪካ ሕገ መንግሥት መለወጫ ነው። ይህ መለወጫ በ1943 ዓ.ም. ሕጋዊ ከመሆኑ በፊት በሕገ መንግሥት ዘንድ አንድ ሰው እንደ ...

                                               

ጋያነሸጎዋ

ጋያነሸጎዋ ወይም ካያነረኮዋ የሆደነሾኒ ኗሪ ብሔሮች የተባበሩበት ሕገ መንግሥት ነው። በተለመደው ታሪክ ዘንድ፣ በ1100 ዓ.ም. ገደማ አለቃው ደጋናዊዳ በዛሬው ኒው ዮርክ ክፍላገር የሚኖሩትን 5 ብሔሮች በዚህ ሕግ አባበራቸው። 5ቱ ብሔሮችም በስም ካንየንከሃካ ፣ ኦንዮታአካ ፣ ኦኖኝዳጌጋ ፣ ጋዮጎሆኖ ፣ እና ኦኖንዶዋጋ ናቸው። በኋላም በ1706 ዓ.ም. ስድስተኛ ብሔር ተስከሮራ ተጨመረላቸው ...

                                               

ህግ አስፈጻሚ

ህግ በጥቅል ትርጉሙ የደንቦችና የመመርያዎች አተገባበር ስርዓት ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በመንግሥት የሚወጡ ደንቦችና መመርያዎች ተፈፃሚ እንዲሆኑ የሚያስገድድ ስርዓት ነው ። የህግ ትክክለኛ ብያኔ ለዘመናት ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ÷ የተለያዩ የአስተሳሰ ጎራዎች ÷ "ሳይንሳዊና ጥበባዊ የፍትህ አሰጣጥ ነው" ብለው ይጠሩታል ።

                                               

ሌባ

ሌብነት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እንደሚተረጉመው ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ የሌላ ሠውን ንብረት ያለባለቤቱ ፍቃድ መውሰድ ነው። በተለምዶ ግን ሌብነትን ከማምታታት፣ ማችበርበር እና ሌሎች ድርጊቶች ጋር ያመሳስሉታል። በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሌባ እየተባሉ ይጠራሉ። ተግባሩ እድሜ፣ ፆታ የትምህርት ደረጃን የማይጠይቅ ነው።

                                               

አስተዳደር ህግ

                                               

የሕግ የበላይነት

የሕግ የበላይነት ማለት ማናቸውም ሰው ወይም ወኪል በሕጋዊ መሠረት ከሆነ ከሕግ ሥር ተጠቅልሎ ይገኛል። የመንግስት ውሳኔዎች ከታወቁት ሕጋዊና ግብረገባዊ መርኆች ይደርሳሉ የሚል ጽንሰ ሀሣብ ነው። ከሕጉ በላይ የሆነ የለም ይላል። የሕገ መንግሥት ታሪክ እንዳሳየን ይህ መርኅ ከጥንት ጀምሮ ታውቋል። አሪስጣጣሊስም እንደ ጻፉ፣ "ከዜጎች ማንም ሰው ከመግዛት ይልቅ ሕጉ እንዲገዛ ይገባል።"

                                               

የሰራተኞች ሕግ

                                               

ሁጎ ቻቬዝ

ሁጎ ራፋኤል ቻቬዝ ፍሪያስ ፶፪ኛ የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ከ1954 እስከ 2013 እ.ኤ.አ. የኖረ የቬንዝዌላ መሪ ሲሆን በጸረ-ኢምፔርያሊስት አቋሙና የቬንዝዌላን የነዳጅ ሀብት ድሆችን ለመደጐም በማዋል ከፍተኛ እውቅና አግኝተዋል።ሁጐ ቻቬስ በማርች 2013 በሞት ቢለዩም በጸረ-ኢምፔሪያሊስት አቋማቸው የቬንዝዌላ ህዝብና የአለም መሪ አድርገው የሚያዩአቸው ጥቂት አይደሉም። /የአሜሪካ ጠ ...

                                               

ሆ ቺ ሚን

ሆ ቺ ሚን ከ1890-1969 እ.ኤ.አ. የኖረ የቬትናም ኮሚኒስት ፓርቲ መሥራችና መሪ ነበር። ሆ ቺ ሚን ከወጣትነት ጊዜው ጀምሮ ለአብዮታዊ ተግባራት የቆመ ነበር። ሆ ቺ ሚን በሥራ ምክንያት ፈረንሳይ ውስጥ በነበረበት ወቅት የካፒታሊስት ሥርዓት ምን ያህል ሠርቶአድሩን ሕዝብ ለሥቃይና ለመከራ እንደዳረገውና የዓለም ወዛደሮች በቀለም በቋንቋና በባህል ቢለያዩም ብሶታቸው አንድ መሆኑን በቅርብ ...

                                               

ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ

                                               

ሚሼል ባቼሌት

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →