Back

ⓘ ሰኞ                                               

አብርሃም ዮሴፍ

==ሕይወት== አብርሃም ዮሴፍ በ1985 ግንቦት 28ቀን ለእለተ ሰኞ አጥቢያ ከሌሊቱ በዘጠኝ ሰዐት በደብረማርቆስ ከተማ ተወለደ። ወላጅ እናቱ ንፁህ አየለ ወላጅ አባቱ ዮሴፍ ስብሐቱ ይባላሉ። በትምህርት አለም - አንደኛና ሁለተኛ ክፍልን በደብረ ማርቆስና ፍኖተ ሰላም ከተማ በሚከገኙ ትምህርት ቤቶች ተማረ። ከ1994 ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኘው አሳይ የሕዝብ ትምህርት ቤት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቀቀ። ለፍልስፍና ትምህርት ልዩ ትኩረትና ፍቅር የነበረው አብርሃም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያለፍላጎቱ የተመደበበትን የፖለቲካል ሳይንስ ጥናት ዘርፍ ከስድስት ወር በላይ ሊታገስ ባለመቻሉ በ2005ዓ.ም አቋርጦ ወጣ። በነበረው ልዩ የስነ ፅሁፍ ችሎታና የቋንቋ ብቃት በ2003 ዓ.ም የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ሳለ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በቋሚነት ደላላውና ታክሲው በሚባሉ አምዶች ላይ ለስምንት አመት የመፃፍ እድሉን አግኝቷል። ዳዊትን አያርገኝ በሚል ርዕስ በ2002ዓ.ም አዘጋጅቶ በድምፅና ሙዚቃ የተቀናበረ ስራውን አቅርቧል። በዋናነ ...

                                               

መሐመድ

ሙሐመድ 563-624 ዓ.ም. ተጨማሪ ስያሜዎች: የአላህ መልእክተኛ፣ ነብዩ፣ ረሱል። በአረቢያ ምድር የተነሳ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ መሪ ነበር። በእስላም እምነት የእግዚአብሄር ወይም አላህ የመጨረሻ ነቢይ እንደሆነ ይታመናል ። የአብርሃም ልጅ እስማኤል ሀረገ-ትውልድ ያለው ሰው እንደ ሆነ ይታመናል፤ የአረቢያ ምድር በባእድ አምልኮ በተጥለቀለቀበትና አለም ከእውነተኛው አምላክ ሌላን ማምለክ በጀመረበት ግዜ አላህ የሰው ልጆችን ወደተፈጥሮአዊ ሐይማኖታቸው ይመልስ ዘንድ የላከው የነብያት መደምደሚያ እንደሆነ ይታመናል። ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የመናፍ ልጅ፣ የፈህር ቁረይሽ ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናነህ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ፣ የአላህ ነብይ እስማዒል ልጅ፣ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም ልጅ። አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻ ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም። ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋል፡- አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ...

                                               

አስቻለው ጌታቸው ወሰኔ -Aschalew Getachew Wossenie

አስቻለው ጌታቸው ወሰኔ -Aschalew Getachew Wossenie የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ...

                                               

ሮዝ መስቲካ ነጋሽ -Rose mestika negash

ሮዝ መስቲካ ነጋሽ -Rose mestika የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስ ...

                                               

ኤልሳ አሰፋ -Elsa Asefa

ኤልሳ አሰፋ -Elsa Asefa ኤልሳ አሰፋ ብራንድ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ...

ሰኞ
                                     

ⓘ ሰኞ

የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን እሑድ በሆነባቸው አገሮችም ጭምር ብዙዎች ሰኞን የመጀመሪያ አድርገው ይወስዱታል። ይህም በአብዛኛው ለብዙ ሰራተኞችና ተማሪዎች ከቅዳሜ እና እሑድ እረፍት በኋላ የመጀመሪያው የሥራ ወይም የትምህርት ቀን በመሆኑ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ይህ እውነታ ሰኞን በአንዳንዶች ዘንድ እንደ መጥፎ ቀን እንዲቆጠር አድርጎታል።

                                     

1. ሰኔና ሰኞ

በኢትዮጵያ ውስጥ በአንዳንዶች ዘንድ ሰኔ አንድ ሰኞ ቀን ከዋለ መጥፎ ነው የሚል ምንም ሳይንሳዊም ሆነ ኃይማኖታዊ መሠረት የሌለው አጉል እምነት አለ። "ሰኔና ሰኞ" መነሻው አንድ ሰኞ ቀን በዋለ ሰኔ አንድ ተግባር ላይ በዋለ አዋጅ ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል። አዋጁ በኢትዮጵያ ውስጥ መኪና የሚነዳበትን የመንገዱን ክፍል የቀየረ ነበር፤ በመንገዱ በግራ ክፍል መነዳቱ ቀርቶ በቀኝ ክፍል እንዲነዳ የሚያዝ አዋጅ ነበረ። በተፈጠረው ለውጥ ብዙ አደጋ በመድረሱ፡ ከዚያ ጀምሮ ሰኔና ሰኞ ሲገጣጠሙ እንደመጥፎ እድል ይታያል።

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →